ደጋጋ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት - ከተማዋን ለማሻሻል አብረን እንሰራለን

ደጋጋ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት ከተማዋን ለማሻሻል አብረን እንሰራለን

ለተሻለ የኑሮ ደረጃ፣ ለተጣራ አካባቢ እና ለተዋሃደ ልማት የምንሰራ የአካባቢ መንግስት

አገልግሎቶች አግኙን
የከተማዋ እድገት

የከተማ አስተዳደር የዞንና የክልል አመራሮች በጉብኝት ላይ

የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አሊ መኮነን ምክትል አስተዳዳሪ አሊ ይማም የትምህርት ቢሮ መ/ቢሮ ሀላፊ አቶ ደምስ እንድሪስ፣ አቶ ተስፋ ዳኘ፣ ወ/ሮ ሀና አለባቸው በአካል ጉብኝት

የፕላኑን ዝርዝር ያንቡ ተሳትፎ ያድርጉ
የሕዝብ መስማት
ደጋጋ ከተማ
ስለ ከተማዋ
አጠቃላይ መረጃ

ደጋጋ ከተማ አጠቃላይ ሁኔታ

ደጋጋ ከተማ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች ውስጥ በአልቡኮ ወረዳ አስተዳደር ስር የምትገኝ ስትሆን በ2001 ዓ.ም መዘጋጃ ቤት ተቋቁሞላት ወደ ስራ በመግባት ቀጥሎም የአልቡኮ ወረዳ መቀመጫ በመሆን ለነዋሪወቿ የማህበራዊ የተለያዩ የአስተዳደር ማዕከል ሁና እያገለገለች ትገኛለች፡፡

የከተማዋ የእድገት ፕላን ከአሁን በፊት በ2005 ዓ.ም ተዘጋጅቶ ቢሆንም የፕላን ዘመኑ በመጠናቀቁ ምክኒያት እና የተዘጋጁ ፕላኖችንም ቢሆኑ ወቅቱን ጠብቆ ክለሳ ማድረግ ካልተቻለ በየጊዜው እየጨመረ ከሚሄደው የህዝብ ቁጥር እድገትና ፍላጎት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ አገልግሎት መስጠት ስለማይቻል የክለሳ ፕላን መስራት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

የደጋጋ ታዳጊ ከተማ ከ10.790° - 10.811° ኬክሮረስና እና ከ39.614° - 39.660° ኬንተሮስ ትገኛለች፡፡ በአነጻሩ የደጋጋ ታዳጊ ከተማ በደቡብ ወሎ ዞን በአልቡኮ ወረዳ ከዞኑ ዋና ከተማ ደሴ በደቡብ በምዕራብ አቅጣጫ የምትገኝ በታዳጊ ማዘጋጃ ደረጃ ያለች ከተማ ናት፡፡

49,182 ሄ/ር ስፋት
18 ቀበሌዎች
አገልግሎቶቻችን
ለነዋሪዎች እና ለንግድ ስራዎች

የማዘጋጃ ቤት አገልግሎቶች

የመሬት አገልግሎቶች

የመሬት መወሰን፣ መለያ ማድረግ እና ቁጥጥር አገልግሎቶች

ዝርዝር ይመልከቱ

የግንባታ ፈቃዶች

የግንባታ ፈቃድ መስጠት እና ቁጥጥር አገልግሎቶች

ዝርዝር ይመልከቱ

የንግድ ፈቃዶች

የንግድ ፈቃድ መስጠት እና እድሳት አገልግሎቶች

ዝርዝር ይመልከቱ

የመሠረተ ልማት አገልግሎቶች

መንገድ፣ ውሃ፣ መብራት እና ፖስታ አገልግሎቶች

ዝርዝር ይመልከቱ

ማህበራዊ አገልግሎቶች

ትምህርት፣ ጤና እና ሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች

ዝርዝር ይመልከቱ

ሕዝብ ተሳትፎ

ማህበረሰብ ስብሰባዎች እና የህዝብ መስማት መድረኮች

ዝርዝር ይመልከቱ
ቁጥራዊ መረጃ
የከተማዋ ስታቲስቲክስ

የደጋጋ ከተማ ቁጥራዊ መረጃ

18
ቀበሌዎች
49,182
ሄ/ር ስፋት
497.98
ሄ/ር አጠቃላይ ስፋት
10
ወንዞች
የቅርብ ጊዜ ዜና
ማስታወቂያዎች እና ወቅታዊ መረጃዎች

የቅርብ ጊዜ ዜና እና ማስታወቂያዎች

መስከረም 15, 2016 ዓ.ም

የደጋጋ ከተማ ክለሳ ፕላን የማስተዋወቂያ

የደጋጋ ከተማ ክለሳ ፕላን ለህዝብ የሚቀርበው በሚቀጥለው ሳምንት ሲሆን ሁሉም ነዋሪዎች እና ባለድርሻ አካላት በማህበረሰብ ስብሰባ ተገኝተው አስተያየት እንዲሰጡ ይጠበቃል...

ይቀጥሉ
ጳጉሜ 30, 2015 ዓ.ም

የመንገድ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስጀመር

የከተማዋን የመንገድ አውታር ለማሻሻል አዲስ የመንገድ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተጀምሯል። ይህ ፕሮጀክት የትራንስፖርት ችግር እንዲፈታ ያደርጋል...

ይቀጥሉ
ሐምሌ 20, 2015 ዓ.ም

የመኖሪያ ልማት ፕሮጀክት አጠናቋል

የከተማዋ መሃከላዊ መኖሪያ ልማት ፕሮጀክት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። አዲሱ የመኖሪያ ልማት ለነዋሪዎች የተሻለ ኑሮ ደረጃ ያቀርባል...

ይቀጥሉ

አገልግሎታችንን ያግኙ

ለማንኛውም የአገልግሎት ጥያቄ፣ መረጃ ወይም ምክር ከኛ ጋር ያገኙን። ለተሻለ ከተማ አብረን እንሰራለን።

አግኙን
አድራሻችን
የማዘጋጃ ቤታችንን ያግኙ

አካባቢያችን በጎግል ካርታ

አድራሻ

ደጋጋ ከተማ
አልቡኮ ወረዳ
ደቡብ ወሎ ዞን
አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ

ስልክ ቁጥር

0997978585

ኢሜይል አድራሻ

info@degagacity.gov.et