የሳልመኔ ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት - የህንፃ ቡድን ስራ አሰራር
በህንፃ ቡድን በኩል የሚሰጡ የግንባታ ፈቃዶች፣ የሂደት ጊዜ እና የሚያስፈልጉ ሰነዶች ሙሉ መረጃ
አዲስ የመኖሪያ ቤት ግንባታ
ሂደት ጊዜ፡ 2-3 ቀናት
ዋና መስፈርቶች፡
አዲስ የንግድ ህንፃ ግንባታ
ሂደት ጊዜ፡ 3-4 ቀናት
ዋና መስፈርቶች፡
አስቀድሞ የተገነባ ህንፃ ማሻሻል
ሂደት ጊዜ፡ 1-2 ቀናት
ዋና መስፈርቶች፡
የግንባታ ፈቃድ ሂደቱ በህንፃ ደንብ አንቀፅ 24 እና 25 መሰረት ይከናወናል። ሁሉም ሰነዶች ትክክለኛ እና ሙሉ መሆን አለባቸው።
ፊት ለፊት ሰራተኛ ዘንድ መጠየቂያ ቅጽ ሞልቶ ማቅረብ
ባለሙያ ሰነድ ማጣራት እና ከከተማ ፕላን ጋር መጣጣምን በቦታ ላይ ቼክ ማድረግ
የፕላን ስምምነት አገልግሎት ክፍያ ማስከፈል
ክፍያ፡ 300 ብር
ፊት ለፊት ሰራተኛ ዘንድ የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ቅጽ ማቅረብ
ቅድመ-ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ እና ቀጠሮ መስጠት
መካከለኛ መሃንድስ የቀረበውን ማመልከቻ እና ፕላኖችን መገምገም
ፕላኖች/ዲዛይኖች በትክክል መገምገማቸውን ማረጋገጥ
ገቢ ሰብሳቢ ዘንድ የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም
ህንፃ ሹም ፕላኖችን/ዲዛይኖችን ማፅደቅ
መዝገብ ቤት የግንባታ ፈቃድ ሰርተፊኬት መስጠት
የህንፃ ሥራዎች አጠቃላይ አስተዳደር እና የፕላኖች የመጨረሻ ፅድቅ
የመጀመሪያ ሰነዶች ተቀባይነት እና መመሪያ መስጠት
የፕላን ስምምነት እና ከከተማ ፕላን ጋር የሚጣጣሙ ማረጋገጫ
የቀረበውን ማመልከቻ እና ፕላኖችን መገምገም
የአገልግሎት ክፍያ ማስፈፀም እና ደረሰኝ መስጠት
የግንባታ ፈቃድ ሰርተፊኬት ማሰጣት እና መዝገብ ማስቀመጥ
ሁሉም ክፍያዎች በካሲያ ብቻ ይከፈላሉ። ደረሰኝ መቀበል ያስፈልጋል። ክፍያው በሚከፈልበት ጊዜ የአገልግሎት ክፍያ መዋጮ እንደሆነ መግለፅ አለበት።
የሳልመኔ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ዋና መስሪያ ቤት
ሳልመኔ ከተማ, አብልኮ ወረዳ, አማራ ክልል, ኢትዮጵያ
ዋና ስልክ: +251-58-XXX-XXXX
ህንፃ ሹም: +251-914-626-865
የከተማ ፕላን ባለሙያ: +251-932-467-626
construction.dept@salmene.gov.et
municipality@salmene.gov.et
ሰኞ - አርብ: 8:30 እስከ 12:30 እና 1:30 እስከ 5:30
ቅዳሜ: 8:30 እስከ 12:30
እሁድ: ዕረፍት
ሁሉም የግንባታ ፈቃድ ሂደቶች በህንፃ ደንብ አንቀፅ 24 እና 25 መሰረት ይከናወናሉ። ማንኛውም ያልተሟላ ሰነድ ሂደቱን ያቆያል።